Self-Assessment
እንኳን ወደ ሞሞና የጤና እንክብካቤ ራስን መገምገሚያ ስርዓት እንኳን በደህና መጡ
Welcome to MOMONA Healthcare's Self-Assessment System
መመሪያ
ለመጀመር፣ በቀላሉ ካሉት ትሮች በአማርኛም ሆነ በእንግሊዘኛ ለመገምገም የሚፈልጉትን ቋንቋ አንዱን ይምረጡ።
አይጨነቁ ፈጣን፣ ቀላል እና ምቹ ነው!
ማስታወሻ፡ ከእኛ አውቶማቲክ ስርዓታችን የሚቀበሉት ግብረመልስ የባለሙያ የህክምና ምክር ምትክ አይደለም። ይልቁንም፣ የልብና የደም ሥር (cardiovascular) የጤና ሁኔታዎ ላይ ግንዛቤን ለመስጠት እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተገቢውን ህክምና እንዲፈልጉ ለማበረታታት የታሰበ ነው።
ስለ ጤናዎ ሁኔታ ማንኛቸውም ጥያቄዎች ወይም ስጋቶች ካሉዎት ልምድ ካላቸው ሀኪሞቻችን ጋር በመስመር ላይ ለማማከር ያነጋግሩን።
Guide
To get started, simply choose the area of your health you would like to assess from the available language selections tabs either Amharic or English. It's quick, easy, and convenient!
Note: The feedback you receive from our automated system is not a substitute for professional medical advice. Rather, it is intended to provide you with insights into your cardiovascular health status and to encourage you to seek appropriate medical care when necessary.
If you have any questions or concerns about your health status, click the link below to consult with our experienced physicians online.
.
.